ኮሮናቫይረስ፡ ለመሆኑ ምን ያህል ነው መራራቅ ያለብን? 1 ሜትር? ወይስ 2?

በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር በተቀራረብን ቁጥር ለበሽታው የመጋለጥ እድላችን እንደሚጨምር ሳይንስ ያስረዳል። የዓለም ጤና ድርጅት የሚመክረው አንድ ሜትር መራራቅን ነው። አንዳንድ አገራት የሚተገብሩትም ይህንን መርህ ነው። በእርግጥ ዜጎቻቸው የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል እንዲያደርጉ ያስገድዳሉ።…