ኮሮናቫይረስ ያወጣቸው የቤተልሔም አበበ ገፀ ባህሪያት

ቤተልሔም አበበ የሥነ-ሕንፃ ምሩቅ ብትሆንም ዲዛይነር የመሆን ሕልሟን ለማሳካት ዓለም አቀፉ ወረርሽኝ፣ ኮቪድ-19፣ የጠቀማት ይመስላል።


መረጃ ቲቪን በተሻለ ጥራት እና ፍጥነት እንድናቀርብ እገዛችሁን እንሻለን።
መረጃ ቲቪን ለማገዝ ይህን ሊንክ በመጫን አባል ይህኑ - JOIN Mereja TV