በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ የተደናቀፈው ጣናን ከእምቦጭ የማጽዳት ሥራ

የኮሮናቫይረስ ከተከሰተና የሰዎች እንቅስቃሴ በእጅጉ ከተገታ በኋላ የጣና ሐይቅን ህልውና ስጋት ላይ የጣለውን የእምቦጭ አረምን ለመከላከል የሚደረገው ጥረት እንዲቀዛቀዝ ማድረጉ የአካባቢው ነዋሪዎች ይናገራሉ። በወረርሽኙ ምክንያት በሐይቁ ላይ እየተንሰራፋ ያለውን አደገኛ አረም በተቻለ መጠን ለማስወገድ ከዚህ ቀደም ይወጣ የነበረው ሰው አሁን የለም ያሉን የአካባቢው አርሶ አደር አቶ ጎባው ደመቀ “የሕ…


መረጃ ቲቪን በተሻለ ጥራት እና ፍጥነት እንድናቀርብ እገዛችሁን እንሻለን።
መረጃ ቲቪን ለማገዝ ይህን ሊንክ በመጫን አባል ይህኑ - JOIN Mereja TV