ከ81 ሺህ በላይ ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው መመለሳቸውን የአማራ ክልል አስታወቀ

ከአማራና ቅማነት እንዲሁም በጃዊ አካባቢ በነበሩ ግጭቶች 7 ሺህ በላይ ቤቶች መቃጠላቸውን አመልክተው ከ5200 ሺህ በላይ ቤቶች እንደገና ሲገነቡ፣ ከ130 በላይ የሚሆኑ ትምህርት ቤቶችም ጥገና ተደርጎላቸው ወደ ሥራ እንዲገቡ መደረጉ ተገልጿል…