የሲዳማ የ2013 ዓም የዘመን መለወጫ ፊቼ ጫምባላላ በዓል አከባበር በኮሮና ስጋት ውስጥ

የሲዳማ ብሄር የ2013 ዓም የዘመን መለወጫ ፊቼ ጫምባላላ በዓል እየተከበረ ይገኛል ።የዘንድሮው በዓል በኮረና ወርርሽኝ ስጋት ምክንያት ውትሮ የነበረው አይነት ድምቀት አልተስተዋለበትም ።ነዋሪው በዓሉን እያከበረ የሚገኘው የብሄሩ ሽማግሌዎች ባሳለፉት ውሳኔ መሰረት በመሰባሰብ ሳይሆን በየቤቱ በመሆን ነው።…


መረጃ ቲቪን በተሻለ ጥራት እና ፍጥነት እንድናቀርብ እገዛችሁን እንሻለን።
መረጃ ቲቪን ለማገዝ ይህን ሊንክ በመጫን አባል ይህኑ - JOIN Mereja TV