በሊባኖስ ያሉ ኢትዮጵያዊን ለአንድ ጉዞ ከፍተኛ ገንዘብ ተጠየቅን አሉ

ወደ አገራቸው መመለስ የሚፈልጉ በሌባኖስ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ለአንድ ጉዞ በረራ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፍተኛ ገንዘብ ጠየቀን ሲሉ ቅሬታቸውን ገለጹ። በሌባኖስ የመኖሪያ ፍቃድ ያላቸው ከቤይሩት ወደ አዲስ አበባ ለሚደረግ አንድ በረራ 680 ዶላር እንዲከፍሉ መጠየቃቸውን እና የመኖሪያ ፍቃድ የሌላቸው ደግሞ በቆንስላው በኩል ተመዝግበው 580 ዶላር ክፈሉ መባላቸውን ለቢቢሲ ተናግረዋል። . . ….


መረጃ ቲቪን በተሻለ ጥራት እና ፍጥነት እንድናቀርብ እገዛችሁን እንሻለን።
መረጃ ቲቪን ለማገዝ ይህን ሊንክ በመጫን አባል ይህኑ - JOIN Mereja TV