በኮሮናቫይረስ ምክንያት ኢትዮጵያውያን እየተፈተኑባት ያለችው ኢስሊ

መረጃ ቲቪን ሰብስክራይብ በማድረግ ወቅታዊ ዜናዎችን፣ ትንተናዎችን፣ የኪነጥበብ ፕሮግራሞችን እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ማግኘት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉ

ኬንያ እንደ ሌሎች አገራት አስገዳጅ የቤት መቀመጥ መመሪያ ባታስተላልፍም የኮሮናቫይረስ የተገኘባቸው በርካታ ህሙማን በመዲናዋ ናይሮቢ ኢስሊና በባህር ዳርቻዋ ከተማ ሞምባሰ ኦልድ ታውን መገኘታቸውን ተከትሎ ሰፈሮቹ ከምንም አይነት እንቅስቃሴ ተገድበዋል። በተለይም በኢስሊ በአንድ ቀን ውስጥ 29 የኮሮናቫይረስ ማግኘታቸውን ተከትሎ ነበር የአገሪቱ የጤና ባለስልጣናት ወደ ኢስሊ መግባትም ሆነ መውጣት የከ…