የቢጫ ወባ ወረርሽኝ በደቡብ ክልል ተከሰተ

በደቡብ ክልል ጉራጌ ዞን በተከሰተው የቢጫ ወባ ወረርሽኝ 40 በላይ ሰዎች የተያዙ ሲሆን ሦስቱ መሞታቸውን የዞኑ ጤና መምሪያ አስታወቁ።

ለ600መቶ ሺህ ዜጎችም በዘመቻ ክትባት ለመስጠት መዘጋጀቱን የዞኑ ጤና መምሪያው ኃላፊ አቶ ፋሲካ አለሙ ተናግረዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።