በደሴ ከተማ ምሽትን ተገን አድርገው የሚፈጸሙ ግድያና ዘረፋ እንዳሳሰባቸው ነዋሪዎች ገለፁ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


VOA : ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ በደሴ ከተማ ምሽትን ተገን አድርገው የሚፈጸሙ ግድያና ዘረፋ እንዳሳሰባቸው ኗሪዎች ለአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ አስታወቁ፡፡ ፖሊስ የወንጀሉን አሳሳቢነት አምኖ ድርጊቱ በተደራጁና ከሌሎች አካባቢዎች በመጡ ግለሰቦች የተፈጸመ መሆኑን ጠቅሷል፡፡