“የገጠመን ሽንፈት ለመቀልበስ የሀውዜኑን አይነት፣ የትግራይን ህዝብ ከጫፍ እስከ ጫፍ ሊያነሳሳ የሚችል ጉዳይ መፍጠር አለብን!”- የህወሃት ሹመኛ ዘርዓይ አስገዶም።


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


አብይን ለመገልበጥ “ዳግማይ ሐውዜን” እየተጠነሰሰ ነው!
=======Abraha Belai ============
“የገጠመን ሽንፈት ለመቀልበስ የሀውዜኑን አይነት፣ የትግራይን ህዝብ ከጫፍ እስከ ጫፍ ሊያነሳሳ የሚችል ጉዳይ መፍጠር አለብን!”
– የህወሃት ሹመኛ ዘርዓይ አስገዶም። በዚሁ ምክንያት፣ “አብይ አህመድ የትግራይ ህዝብ ወደ ግጭት ሊያስገባ የሚችሉ ልዩ ልዩ ሴራዎች አዘጋጅቷል” የሚል ህዝቡን የሚያሸብር አሉባልታ እንደ እሳት ሰደድ በትግራይ እየተዛመተ ይገኛል።
– ፀረ ባንዳ (ትህነግ) አክቲቪስት አረጋዊ መብራህቱ ሓጎስ በትግርኛ ከዘገበው ተቀንጭቦ የተወሰደ።
(ይህ በዚህ እንዳለ፣ የትግራይ አክቲቪስቶችም የትግራይ ህዝብ ትህነግ ወዳዘጋጀችው የፈንጅ ወረዳ እንዳይገባ ከባንዳ ካድሬዎች ጋር ግብግብ ገጥመው ይገኛሉ። በርካታዎችም ለእስር ተዳርገዋል። ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ! ሽንፈት ለባንዳዎች!)።