" /> የአንበጣ መንጋ በአማራ ክልል ለሁለተኛ ጊዜ ተከሰተ | Mereja.com - Ethiopian Amharic News

የአንበጣ መንጋ በአማራ ክልል ለሁለተኛ ጊዜ ተከሰተ

 የአንበጣ መንጋ ካሳለፍነው ኅዳር ጀምሮ በምሥራቅና ሰሜን ምሥራቅ ቆላማ አካባቢዎች ተከስቶ በሰብል ላይ ጉዳት ሲያደርስ ቆይቷል።በኅብረተሰቡና በመንግሥት ድጋፍ ጭምር በወቅቱ ፤ መንጋው መወገድ የቻለ ቢሆንም እንደገና ሰሞኑን በአንዳንድ ደጋማ አካባቢዎች መታየቱን የየአካባቢው አርሶ አደሮችና የግብርና ባለሙያዎች አመልክተዋል፡፡…

የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የስራችን ጥራት እንዲሻሻል ያግዙን። አባል ለመሆን እዚህ ላይ ይጫኑ።
JOIN Mereja TV