" /> ኢትዮጵያና ጾመ ነነዌ በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ | Mereja.com - Ethiopian Amharic News

ኢትዮጵያና ጾመ ነነዌ በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ ከዛሬ የካቲት 2 እስከ 4 ቀን 2012 ዓ.ም. (February 10-12, 2020) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የአዋጅ አጽዋማት አንዷ ሆና እየተጾመች ስለምትገኘው ነነዌ ጾም ምክንያት በማድረግ “ኢትዮጵያና ጾመ ነነዌ” በሚል ርዕስ የሰጡትን ትምህርት አቅርበንላችኋል። የነነዌን ህዝብ ከታዘዘ መቅሰፍት ያዳነ እግዚአብሔር አገራችንንም በአሁን ጊዜ እየደረሰባት ካለው መከራና ፍዳ ይገላግላት!


የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የስራችን ጥራት እንዲሻሻል ያግዙን። አባል ለመሆን እዚህ ላይ ይጫኑ።
JOIN Mereja TV