ተቃውሞው ችላ ተብሏል ………. ጥር 23 ጀምሮ በስስ ፌስታል እቃ መያዝ ሆነ መሸጥ በህግ ያስቀጣል !

58 ወታደሮች ከነ አዛዣቸው አለቁ! …. በፋኖ እጅ የገባው ከባድ መሣሪያ …. ማሻ መቅደላ፣ ጋሼና፣ ቡልጋ

ትግሉን የከባው ባንዳ ተሰሸነ! … የሚሸሸው ወታደር በደፈጣ ጥቃት አለቀ! … ወታደሮቹ ደብዛቸው ጠፋ!

በሽሽት ላይ የነበረው ጠላት በደፈጣ ተመታ ….. መከላከያው ከቆቦም መሸሸ …… ቆቦ፣ ላሊበላ፣ ደብረወርቅ

በሽሽት ላይ የነበረው ጠላት በደፈጣ ተመታ …. መከላከያው ከቆቦም መሸሸ …. ቆቦ፣ ላሊበላ፣ ደብረወርቅ!

ስልታዊ ማፈግፈግ ተጀመረ ….. ቆቦ ከተማ በሸሹ ወታደሮች ተጥለቀለቀች …… የራያው ውጥረትና የጋሼናው ጥቃት

ልጅ እያሱ ኮር 23ኛ ክፍለ ጦር ተንታ እና መቅደላ ወረዳ በመቶ የሚቆጠር የብልፅግና ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ በማድረግ እንዲሁም ሁለት የቡድን መሳሪያ እና ከ37 በላይ ክላሽ በመማረክ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::

በመረብ ራማ በኩል መሣሪያ ገባ! …. ሰዓት ገደብ ተጣለ! … 500 ኃይል ተበተነ! …. ሁሉም የየብስ መንገዶች ተዘጉ! ….. ዋጅራት እብናት ደብረወርቅ ተጉለት ሸረሪና

ህወሓት በአዲስ ግንባር ውጊያ ከፈተ! …. ደደቢት በለሳ ላሊበላ ጠለምት ራያ ዓላማጣ! ….. አዳዲስ አሁናዊ መረጃዎችና ዘገባዎች!

የጠለምትና የዋጅራት ከባድ ውጊያ ……. የፋኖ ኃይሎች ውጊያና የቆቦ ምሽግ

ፋኖ ስለ ህወሓትና ብልፅግና …. የጦርነቱ ውጥረት ተባብሷል

ትግራይ ክልል ውስጥ እና አጎራባች ስፍራዎች ላይ አስጊ የሆነ አዲስ ወታደራዊ ፍጥጫ እና የጦርነት ስጋት መከሰቱ ተሰማ

የፋኖ ተጋድሎ በሸዋና በጎጃም! በወሎ ምን ተከሰተ? የሸሸው መከላከያ! ብልጽግና ወልቃይትና ራያን በይፋ ለትግራይ ሰጠ!

ግለሰቦችን በሙስና፣ የህብረተሰቡን እሴት በመበከል… ወዘተ ጠርጥረን በቁጥጥር ስር አዋልን ብለው ህብረተሰቡን ካስፈነጠዙ በኋላ ተጠርጣሪዎቹን ካለ አንድ ኮሽታ የሚለቁት ነገር

ከቤቲንግ ጋር በተያያዘ ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ በመሰወር ወንጀል ተጠርጥረው ታስረው የነበሩ 24 ግለሰቦች ሙሉ በሙሉ ከእስር መለቀዋቸው ታወቀ

በላሊበላ የተፈጸመው ጥቃት ከፍተኛ አዛዡ ተገድለዋል! …. ቆቦ የገባው የጌታቸው ረዳ ጦር

የፋኖ ምላሽ ስለ ህወሃትና ብልጽግና ግጭት …… በወሎ ከባድ ውጊያ እየተካሄደ ነው

የጅቡቲ አየር ሀይል ኢትዮጵያ ውስጥ ያደረሰው ጥቃት

በትግራይ ምን ተከሰተ? ….. በጠለምት የተጀመረው ውጊያ ….. የበረራ መቋረጥና ጌታቸው ረዳ

የአማራ ህዝብ ማወቅ ያለበት ራያ አካባቢ ያለው ነባራዊ ሁኔታና እውነታ!

መከላከያ ግንባሩን ለቆ ወጣ! ሁሉም ካምፖች ተያዙ! በረራ ተቋረጠ …. ሕዝቡ ከተማውን ለቆ ወጣ! አየር ኃይል ተሰማራ!

በሸዋ አየር ወለዱ ያለቀበት ውጊያ …. የትግራዩ ውጥረት ፤በረራዎች ተቋርጠዋል! …. ታዋቂው የሀይማኖት መምህር ታሰረ

ከሳንጃ ውግ እስከ ክላሽ ጨበጣ ውጊያና ቦምብ ውርወራ የደረሰው ከባዱ ትንቅንቅና የተሰበረው የጠላት ምሽግ!

ወልቃይት ቀጠና በማይ-ዳጉሻ በኩል የተጀመረው ውጊያ አድማሱን አስፍቶ በምስራቅ ጠለምት እና በምዕራብ ጠለምት ከባድ ውጊያ እየተካሄደ ይገኛል።

ከባዱ ምሽግ ተሰበረ/ ጦሩ አለቀ! ….. ወታደሮችና ካድሬዎች ወደ ደሴ ሸሹ! ….. ሐይቅ፣ ላሊበላ፣ ማርቆስ ዙሪያ!

ዋና አዛዡና ወታደሮቹ በቦምብ አለቁ …… አዲሱ የፋኖ መሣሪያ ጨረሳቸው ….. ደሴ፣ሣይንት፣ ሸዋ ሳሲት፣ ግዳን!

ተከዜ ቀጠና የተሰሙ አዳዲስ መረጃና ዘገባዎች!

አማራና ትግራይ በአንድ … (ገዱ አንዳርጋቸው)…. ጦሩ የኢትዮጵያ ድንበርን ተቆጣጠረ

የሸዋና ወሎ ከተሞች ከባድ የተጋድሎ ቀን ……. የአዲስ አበባው አስደንጋጭ ሪፖርት

የሰሜኑ ጥምረት ስጋት ሆኖብኛል ! ( አብይ አህመድ)

የደጋው መብረቅ ኮር አሃዶች በመቄትና ቋና በሁለት ግንባር በጥላት ሰራዊት ላይ መጠነ ሰፊ ማጥቃት በማድረግ ታላቅ ድል አስመዘገቡ::

ሀገር አፍራሹ የብልፅግና ቡድን በአፋር ሓራ መሬት ብሎ በጠራው አከባቢ እያደራጀው በሚገኘው ታጣቂ ኃይል እና በአፋር ሕዝብ መካከል ከባድ ግጭት ተቀስቅሷል።

ኢትዮጵያ የሕጻናት የወንጀል ተጠያቂነት የእድሜ ገደብን ከ9 ዓመት ከፍ እንድታደርግ ተጠየቀ

በአፍዴር፣ ሸበሌ እና ዳዋ ዞኖች የተከሠተው ድርቅ “ሰብዓዊ ቀውስ” አስከትሏል

በዋትሳፕ፣ በቴሌግራም እና በሌሎች የመልዕክት መላላኪያ መተግበሪያዎች ላይ የሚፈጸሙ የባይነ መረብ ጥቃት በእጅጉ ተስፋፍቷል

ዋግ ኽምራ ላይ በቅርቡ ‘በስህተት’ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት ህይወታቸው ባለፈ ሚሊሻዎች ስም መንደር ሊገነባ መሆኑ ታወቀ

የቲክቶክ መተግበሪያን ከስልካቸው የሚያጠፉ የአሜሪካ ተጠቃሚዎች ቁጥር ባለፉት 5 ቀናት በ150% ጨምሯል ተባለ።

ስፔን በሃገሯ ያለ ፈቃድ ለሚኖሩ እሰከ 800ሺህ ለሚደርሱ ስደተኞች ህጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ ልትሰጥ ነው።

ወደ ትግራይ ክልል የሚደረጉ መደበኛ የአየር በረራዎች ከዛሬ ጀምሮ ሙሉ በሙሉ መቋረጣቸው ታወቀ

የመካከለኛና የረጅም ርቀት የህወሓት መድፎች! ….. አፍላ ውጊያ!ካምፑ በሌሊት ተመቷል!ባዶ ቀርቷል!ኃይሉ ተበትኗል! …. ተከዜ ቀጠና የተሰሙ አዳዲስ መረጃና ዘገባዎች!

ዋና አዛዡና ወታደሮቹ በቦምብ አለቁ ……. አዲሱ የፋኖ መሣሪያ ጨረሳቸው …. ደሴ፣ሣይንት፣ ሸዋ ሳሲት፣ ግዳን!

ፋኖ ” ዝግጁ ነኝ ፣ ምላሽ መስጠት እጀምራለሁ” … አገዛዙ ” የፋኖ ቤተሰቦች በሙሉ ይረሸኑ” …. ዐቢይ “የሰሜኑ ጥምረት ስጋት ሆኖብኛል!

የቀይ ባህር ፉክክር የአፍሪካ ቀንድን የሚያጋልጥ አደጋ፣ አዲሱ የቀጠናው አሰላለፍ እና የሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት ወደ ኢትዮጵያ መስፋፋት

ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን እድሜ ጠገብ ታሪካዊ ቅርሶች በአገዛዙ ወታደርች ዘረፋ ተፈፀመባቸው

ከ50 በላይ ወታደሮች አለቁ …. የወልቃይቱ ውጊያ እና የፋኖ አሰላለፍ! ….. ሁለት ወታደራዊ ካምፖች መደሙ

ተከዜ ዘብ በተጠንቀቅ እንዲቆም ትዕዛዝ ተሰጠ!….. ተከዜ የአየር ድብደባ ተፈጸመ! ….. ወልቃይት! ሑመራ! ጠለምት! ደምቢያ! አፋር!

ተከዜ ድልድይ ተዘጋ! …. ሌሊቱን ሜካናይዝድ ምድብተኛ ተጠጋ …. ከራያ ወረዳዎች አራት ግንባሮች አዲስ መረጃ

የፋኖ ኃይሎች የተቀናጀ ውጊያ ….. የፋኖ ኃይሎች ብሔራዊ ጥቅም

አንድነቱን የፈጠርነው ለማሸነፍ ነው …. የፋኖ ኃይሎችና የቀጠናው ጥምረት

አርበኛ ሳሙኤል “ብሄራዊ ጥቅማችንን አሳልፈን አንሰጥም” ……… አየር ሃይሉና የእነ ዐቢይ ቅሌት!

በርካታ ወጣቶች ፋኖን ተቀላቀሉ የአገዛዙ ካምፕ ባዶውን ቀርቷል

ጎርጎራ ላይ ታላቅ ድል ተመዘገበ ….. የብልፅግናው ኦፕሬሽን ከሸፈ

የአብይ አህመድ ምርጫ ቦርድ የተቃዋሚዎችን ጥያቄዎች ማጣጣሉን ቀጥሏል

ተቀማጭነቱን በአዲስ አበባ ያደረገ እና ለውጪ ሚድያ የሚሰራ አንድ እንግሊዛዊ ጋዜጠኛ ከሀገር በግዳጅ እንዲወጣ መደረጉ ተሰማ

የሙጃ ማርያም ከተማ ኗሪው ወጣት ባለሐብት በአገዛዙ ሰራዊት በጭካኔ ተገደለ!

በዲጂታል ዘመን የሚካሄድ ምርጫ እና ፈተናዎቹ!

ብልፅግና የመጨረሻ ያለውን ካርዱን ወልቃይት ላይ መዟል!

እኔ አርጅቻለውኝ ፤መሄጃዬም ደርሷል አንተ ቤት ሠርተህ ህዝቤን ጠብቅ ( የሐመሩ ባለአባት ለሊቀ ጳጳስ ብፁዑ አቡነ ዕንባቆም )

በፈንጅ የታጠረው ከባዱ ምሽግ ተሰበረ …. ወታደሮቹን ቦምብ እንደ ዳቦ አጎረሷቸው …. መካነ ሰላም፣ ማርቆስ!

የተቀሰቀሰው ጦርነት፤ ፋኖ ስለድርድሩ

ብልፅግና አየር ሃይሉን ከተቆጣጠረ ጀምሮ የአየር ሃይልን ፕሮፌሽን ምን ያክል እንደገደሉት መቀመቅ እንደከተቱት ተጨባጭ መረጃዎች ያሳያሉ

ህወሓት በተከዜ ግንባር ውጊያ ከፈተ ….. በከተማው የሌሊት ኦፕሬሽን ተፈጸመ ….. በ4 ግንባሮች ኃይል ተንቀሳቀሰ

በምስራቅ አማራ ተሰበረው ምሽግ ….. ከወሎ የሸሸው ጦር በሸዋ ተቀጠቀጠ

የአፋብን ፖለቲካዊና ወታደራዊ ቅኝት ……. የአገዛዙ ቀጣይ ሴራዎች

የአማራውያን ሰቆቃ በኦሮምያ

ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ዕንባቆም ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ

በበርካታ የአሜሪካ ግዛቶች ውስጥ በተከሰተው እጅግ ከባድ ቅዝቃዜ ያለበት የአየር ሁኔታ ምክንያት በተለያዩ ቦታዎች የሰዎች ሕይወት እየጠፋ ነው ተባለ።

ኢትዮጵያ የፈረንሳይ ስሪት የሆኑ ‘ሚራዥ 2000’ የተባሉ ተዋጊ ጀቶችን በቅርቡ ልትረከብ መሆኑ ይፋ ሆነ

ባህር ዳር ውስጥ ለመጀመርያ ግዜ ሁለት አለም አቀፍ ስም እና ዝና ያላቸው ሆቴሎች ሊገነቡ መሆኑ ታወቀ

‘ሐራ መሬት’ በሚል ስም የተደራጁ የትግራይ ኃይሎች በአፋር ክልል በረሀሌ ወረዳ ውስጥ ከሕዝብ ጋር ዛሬ ቀትር ላይ መጋጨታቸው ታወቀ

ወሳኝ ቦታዎች ተያዙ! …. ጉባ ወረዳ!ኮረም! ሸዋሮቢት! ቋራ!ደብረማርቆስ! ሐምዳይት!ሚዳ! … አዳዲስ አሁናዊ መረጃዎችና ዘገባዎች

የፋኖ ውጊያና “የፓራ ኮማንዶው መበተን” …… በሸዋሮቢትና ሬማ የተደረገው ውጊያ

የአየር ኃይሉ ጉዶችና የጀኔራሉ ሚስት …….. ቅቤ ነጋዴው ጀኔራልና የተገደሉት ፓይለቶች

እጅ የሰጡ ባንዳዎች በቦምብ አለቁ! …. ኮማንዶ ለኮማንዶ ከባድ ትንቅንቅ! … የፋኖ አብሪዎች የፈፀሙት ጀብድ

በምስራቅ ጎጃም ዞን ከታፈሱ 1330 ወጣቶች መካከል 850 የሚደርሱት ከደብረ ማርቆስ ማሰልጠኛ ካምፕ መጥፋታቸው ተረጋግጧል

የፋኖ አመራሩ በቢቢሲ “ስለአፋብን አመራሮች አመራረጥ” …… የፋኖ ኦፕሬሽን በደብረ ማርቆስ

ሦስተኛው ዙር የኦሮሚያ የመሣሪያ ግዥ አዲስ መረጃ …. ራያ መሆኒ! ቋራ! ዓባይዳር! ሻሁራ! ግራ ካሱ

ጄ/ል ተፈራና ጌታ አስራደ የፋኖ ጉዞ ………. ሰላም ማስፈን አቃተን አረጋ ከበደ

« ፋኖዎች ለነጻነታቸውና ለሕዝብ ነፃነት ነው የሚታገሉት» ( አርበኛ ታድሎ ደሴ (ካስትሮ) ከየፈረንሳዩ የድረ ገጽ ጋዜጣ ሚዲያፓርት (Mediapart) ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ )

የፋኖ ኃይሎች በአንድ ድርጅት ሥር መሆን ድርድርን ያቀርባል ወይስ ውጊያን ያጠናክራል?

የጅቡቲ አየር ሀይል አፋር ክልል ውስጥ ዘልቆ በመግባት ተደጋጋሚ የድሮን እና የጄት ጥቃት እየፈፀመ መሆኑ ታወቀ

ፋኖ ስለ ህወሃትና ኤርትራ ጦር….. አፋብንና ጥምረቱ; ኮሪደሩና የፋኖ አመራሩ….የዐቢይ ወታደሮች በሱዳን ተያዙ!

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ መመስረቱን አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ትብብር ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ

ወሳኝ ወታደራዊ ካምፕ ተያዘ …. አዲሱ ስምሪት”ዘመቻ ማጽዳት … ቋራ! ጋሸና! ሽሬ! ሻሁራ! መቅደላ! ጋይንት!

“የአማራን ትግል ለመጥለፍ ከፋኖ በላይ መሆን ይጠይቃል … መላው ኢትዮጵያን ሳንይዝ አንተኛም” ( ጄኔራል ተፈራ ማሞ )

የፋኖ ውጊያና “ተመቶ የወደቀው ድሮን”

ሙሉ ጦሩ በቆረጣ ተማረከ! ….. ከባድ የእርስ በእርስ ውጊያ ተቀሰቀሰ! …. ጋሼና፣ ወረኢሉ፣ አለፋ ጣቁሳ!

ሰራዊቱ እርስ በእርሱ ተጫረሰ …. የሱዳን መንግስት ጄትና የፋኖ ከባድ ጥቃት

ኦራሉ ወታደሩ በቦምብ ጋየ …. ፋኖን የከዳው ባንዳ እርምጃ ተወሰደበት …. ጋይንት፣ ክምርድ ንጋይ፣ ላስታ!

ከኦራሉ ሳይወርዱ ጨረሷቸው … በከባድ መሣሪያ የታገዘው ትንቅንቅ … ወሳኟ ከተማ ፋኖ እጅ ገባች!

አፋብንና እርስ በርሱ የገጠመው የብልጽግና ጦር …. ኤርትራ ያጋለጠችው የብልጽግና ጉድ

ፋኖ ከገለፀው ውጪ ሌላ ኢትዮጵያዊነት የለም! …. ለነቃፊዎቻቸው ጥንቅቅ ያለ መልስ ሰጥተዋል!

የአፋብን የጥምረት ተጋድሎ በወሎና በጎንደር …. ስለአፋብን የተሰጠው መግለጫ

የአፋብን ከባድ ውጊያ በአዲስ አበባ አቅራቢያ

በአሜሪካ የኢትዮጵያውያን የጊዜያዊ ከለላ መብት መነሳትን ለማስቆም ክስ መከፈቱ ተሰማ

የዋዜማ ሬዲዮን በኢትዮጵያ መታገድ በተመለከተ

ሰባት የብልፅግና መከላከያ ሰራዊት አባላት ሰባት ጥቁር ክላሽና ከ1400 በላይ ተተኳሽ በመያዝ ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦርን ተቀላቀሉ!

የኤርትራ መንግሥት ቃል አቀባይ የብልጽግና ፓርቲ ደጋፊዎችን ወቀሱ

ኢትዮጵያ፣ “ኦሪዮን-ኢ” የተሠኘውን ሩሲያ ሠራሽ ሰው አልባ ድሮን ታጠቀች ተባለ

የትራምፕ አስተዳደር “ጊዜያዊ ከለላ” ያላቸው ኢትዮጵያዊያን ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ያሳለፈው ውሳኔ መነሻው “ፖለቲካ” እና “ዘረኝነት” ነው