የሕዳሴው ግድብ የዲሲ ስብሰባ በስድስት ነጥቦች ላይ ከስምምነት ደረሰ፤ ስምምነቱ ለኢትዮጵያ አይበጅም ተብሏል።


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የአሜሪካ የገንዘብ ሚኒስቴር ባወጣው ዝርዝር መሰረት ኢትዮጵያ ግድቡን በሐምሌና ነሐሴ በዓመት ሁለት ጊዜ ትሞላለች። ለዓስር ወር ውሐ በግድቡ ሳይሞላ ለግብጽ ይለቀቃል ማለት ነው። የመንግስት መገናኛ ብዙሃን በስፋት የውይይቱን በሰላም መጠናቀቅ ቢዘግቡም የሆነው ግን በተቃራኒ በመሆኑ የግድቡ የቴክኒክ ኮሚቴ አባላት ኢትዮጵያን የሚጎዳ ስምምነት እንዳይፀድቅ የገለጹት ስጋታቸው እውን መሆኑ እየታየ ነው። አስተያየት ሰጪዎች የስምምነቱ ዝርዝር በባለሙያዎች ማብራሪያ እንዲሰጥበት እየጠየቁ ነው።

Joint Statement of Egypt, Ethiopia, Sudan, the United States and the World Bank

BY –

Washington, DC – The Ministers of Foreign Affairs and Water Resources of Egypt, Ethiopia and Sudan and their delegations met with the Secretary of the Treasury and the President of the World Bank, participating as observers, in Washington, D.C. on January 13-15, 2020.  The Ministers noted the progress achieved in the four technical meetings among the Ministers of Water Resources and their two prior meetings in Washington D.C. and the outcomes of those meetings and their joint commitment to reach a comprehensive, cooperative, adaptive, sustainable, and mutually beneficial agreement on the filling and operation of the Grand Ethiopian Renaissance Dam.

Toward that end, the Ministers noted the following points, recognizing that all points are subject to final agreement:

  1. The filling of the GERD will be executed in stages and will be undertaken in an adaptive and cooperative manner that takes into consideration the hydrological conditions of the Blue Nile and the potential impact of the filling on downstream reservoirs.

የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ውሃ ሙሊት የናይል ወንዝን ውሃ ፍሰት ባገናዘ መልኩ የታችኛው ተፋሰስ ሃገራትን የውሃ ክምችት ከግምት ውስጥ ባስገባ መልኩ እንዲከወን

2. Filling will take place during the wet season, generally from July to August, and will continue in September subject to certain conditions.

የውሃ ሙሊቱ በክረምት እንዲሆን – በጠቅላላው ሙሊቱ ከሐምሌ እስከ ነሐሴ ባለው ወቅት እንዲሆንና አስፈላጊ ከሆነ በመስከረም ወርም እንዲቀጥል

3. The initial filling stage of the GERD will provide for the rapid achievement of a level of 595 meters above sea level (m.a.s.l.) and the early generation of electricity, while providing appropriate mitigation measures for Egypt and Sudan in case of severe droughts during this stage.

የመጀመሪያው ዙር ውሃ ሙሊቱ ከባሕር ወለል በላይ እስከ 595 ሜትር ድረስ እንዲሆንና በኃይል ማመንጨቱ ወቅት ግብፅና ሱዳን በድርቅ ቢጎዱ ሀኔታዎች ከግምት እንዲገቡ ወይም የውሃ ሙሊቱ እንዲቀነስ

4 The subsequent stages of filling will be done according to a mechanism to be agreed that determines release based upon the hydrological conditions of the Blue Nile and the level of the GERD that addresses the filling goals of Ethiopia and provides electricity generation and appropriate mitigation measures for Egypt and Sudan during prolonged periods of dry years, drought and prolonged drought.

የሁለተኛው ዙር ውሃ ሙሊቱ ሦስቱ ሃገራት በሚስማሙበት ሁኔታ፤ የናይል ወንዝን በማይጎዳ መልኩ፤ የኢትዮጵያን ኃይል የማመንጨት ፍላጎት አሟልቶ፤ የግብፅና ሱዳንን በድርቅ መመታት አለመታት አገናዝቦ እንዲከወን

5. During long term operation, the GERD will operate according to a mechanism that determines release based upon the hydrological conditions of the Blue Nile and the level of the GERD that provides electricity generation and appropriate mitigation measures for Egypt and Sudan during prolonged periods of dry years, drought and prolonged drought.

ሦስተኛውና ረዘም ያለ ጊዜ የሚወስደው ውሃ ሙሊትም ከላይ የተቀመጡትን ቅድመ-ሁኔታዎች ከግምት ውስጥ ያስገባ እንዲሆን

6 – An effective coordination mechanism and provisions for the settlement of disputes will be established.

ሦስቱ ሃገራት ለዘለቄታው የሚስማሙበት ሁኔታ እንዲመቻችና ግጭት ቢፈጠር የሚፈቱባቸው መንገዶች እንዲበጁ

The Ministers agree that there is a shared responsibility of the three countries in managing drought and prolonged drought.

The Ministers agreed to meet again in Washington, D.C. on January 28-29 to finalize a comprehensive agreement on the filling and operation of the GERD, and that there will be technical and legal discussions in the interim period.

The Ministers recognize the significant regional benefits that can result from concluding an agreement on the Grand Ethiopian Renaissance Dam with respect to transboundary cooperation, regional development and economic integration that can result from the operation of the Grand Ethiopian Renaissance Dam.  The Ministers of Foreign Affairs reaffirmed the importance of transboundary cooperation in the development of the Blue Nile to improve the lives of the people of Egypt, Ethiopia, and Sudan, and their shared commitment to concluding an agreement.

ሚኒስትሮቹ ከጥር 19-20 ዋሽንግተን ዲሲ ላይ ተገናኝተው በአባይ ግድብ ሙሊት ዙሪያ የተጠናከረ ስምምነት ላይ ለመድረስ ተስማምተዋል። እስከዚያ ባለው ጊዜ ቴክኒካዊና ሕጋዊ ውይይቶች እንደሚከናወኑም ታውቋል።የዋሽንግተኑ ስምምነት የሕዳሴ ግድብን በተመለከተ በኢትዮጵያና ግብፅ መካከል ያለውን ውጥረት ያረግበዋል ተብሎ ይጠበቃል።የሦስቱ ሃገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በድንበር ዘለል ትብብር አስፈላጊነት ዙሪያ ጠንከር ያለ አቋም አንፀባርቀው ስምምነቱ እንዲፀና የበኩላቸውን እንደሚያደርጉ ቃል ገብተዋል ይላል- የአሜሪካ ገንዘብ ሚኒስቴር ድረ-ገፅ ላይ የወጣው መግለጫ።