‘ወንድ ያገቡት’ ኡጋንዳዊ ኢማም ከኃላፊነታቸው ታገዱ

‘ሴት ናት’ ሲሉ በማሰብ ወንድ ያገቡት ኡጋንዳዊው ኢማም ከኃላፊነታቸው መታገዳቸውን ዘ ዴይሊ ሞኒተር ጋዜጣ ዘገበ።