" /> ከእገታው የተለቀቁት ተማሪዎች በመንግሥት እጅ ናቸው – የኦሮሚያ ክልል የአስተዳደር እና ጸጥታ ቢሮ | Mereja.com - Ethiopian Amharic News

ከእገታው የተለቀቁት ተማሪዎች በመንግሥት እጅ ናቸው – የኦሮሚያ ክልል የአስተዳደር እና ጸጥታ ቢሮ

ከእገታ ተለቀቁ የተባሉ ተማሪዎችን ዛሬም እንዳላገኙ ቤተሰቦች ተናገሩ – VOA
በሌላ በኩል የኦሮሚያ ክልል የአስተዳደር እና ጸጥታ ቢሮ ምክትል ኃላፊ ኮሎኔል አበበ ገረሱ ከእገታው የተለቀቁት ተማሪዎች አሁን በመንግሥት እጅ መሆናቸውን ተናግረዋል።


የመረጃ ቲቪ አባል ይሁኑ - JOIN US