ከእገታ ተለቀቁ የተባሉ ተማሪዎችን ዛሬም እንዳላገኙ ቤተሰቦች ተናገሩ

ከአንድ ወር ተኩል በፊት ደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ ውስጥ የተፈጠረውን ግጭት ሸሽተው ወደ ቤተሰቦቻቸው በመመለስ ላይ እያሉ “በታጣቂዎች ታገቱ” ከተባሉ ከዩኒቨርስቲው ተማሪዎች ውስጥ ሃያ አንዱ መለቀቃቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ይፋ ቢደረግም ልጆቻቸው የታገቱባቸው ቤተሰቦች ግን እስካሁን ምንም የሰሙት ነገር አለመኖሩን ለአሜሪካ ድምፅ ተናገሩ።…