የኦሮሞ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች አነጋጋሪ ንግግሮች


ኢትዮጵያን ካጋጠሟት እጅግ ውስብስብ ችግሮች ለማዳን የተለያዩ ጠቃሚ ሃሳቦችን እና ገንቢ ትችቶችን የሚያቀርቡ ነፃ ሚዲያዎች ወሳኝ ሚና እንደሚጫወቱ ይታወቃል። ስለዚህም ኢትዮ360፣ መረጃ ቲቪ፣ አዲስ ድምጽ፣ ምንሊክ ቲቪ እና ሌሎችም የኢትዮጵያዊነት አጀንዳ የሚያራምዱ ሚዲያዎች በመተባበር ፕሮግራሞቻቸውን በሳተላይት ቲቪ ለኢትዮጵያ ህዝብ በማቅረብ ላይ ይገኛሉ። እነዚህ ሚዲያዎች የፈጠሩት ማህበር የሳተላይት ወጪውን መሸፈን እንዲያስችለው ይህን የጎፈንድሚ ፔጅ ከፍተናል → እዚህ ሊንክ ላይ ይጫኑ። ለትብብርዎ እናመሰግናለን።

በቅርቡ ጥምረት የፈጠሩት ሦስቱ የኦሮሞ የፖለቲካ ፓርቲዎች የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ኦነግ ፣ የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረንስ ኦፌኮ እና የኦሮሞ ብሄራዊ ፓርቲ ኦብፓ በጋራ እና በተናጥል የምርጫ ዘመቻ ማድረግ ጀመሩ።…