እምነት ተቋማት ጥቃት ላይ ውይይት ተደረገ


ኢትዮጵያን ካጋጠሟት እጅግ ውስብስብ ችግሮች ለማዳን የተለያዩ ጠቃሚ ሃሳቦችን እና ገንቢ ትችቶችን የሚያቀርቡ ነፃ ሚዲያዎች ወሳኝ ሚና እንደሚጫወቱ ይታወቃል። ስለዚህም ኢትዮ360፣ መረጃ ቲቪ፣ አዲስ ድምጽ፣ ምንሊክ ቲቪ እና ሌሎችም የኢትዮጵያዊነት አጀንዳ የሚያራምዱ ሚዲያዎች በመተባበር ፕሮግራሞቻቸውን በሳተላይት ቲቪ ለኢትዮጵያ ህዝብ በማቅረብ ላይ ይገኛሉ። እነዚህ ሚዲያዎች የፈጠሩት ማህበር የሳተላይት ወጪውን መሸፈን እንዲያስችለው ይህን የጎፈንድሚ ፔጅ ከፍተናል → እዚህ ሊንክ ላይ ይጫኑ። ለትብብርዎ እናመሰግናለን።

የሰላም ሚኒስቴር በሃይማኖት ተቋማትና እየደረሰባቸው በሚገኝ ጉዳት ዙሪያ ውይይት አድርጓል። በውይይቱ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በየጊዜው ባደረጉት የሰላም ጥሪ በተቋማቱ ላይ እየደረሰ ካለው አደጋ በላይ እንዳይደርስ ከፍተኛ ጥረት ማድረጋቸው ተነግራል።…