" /> በቫቲካን የኢትዮጵያ ጳጳሳዊ ኮሌጅ 100ኛ ዓመት ተከበረ | Mereja.com - Ethiopian Amharic News

በቫቲካን የኢትዮጵያ ጳጳሳዊ ኮሌጅ 100ኛ ዓመት ተከበረ

የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ-ክርስቲያን መቀመጫ በሆነችው ቫቲካን የሚገኘው የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተ-ክርስቲያን ጳጳሳዊ ኮሌጅ 100ኛ አመት ተከበረ። ከኢትዮጵያና ከኤርትራ የተጓዙ ጳጳሳት፤ በጣልያን የኢትዮጵያ አምባሳደር ዘነቡ ታደሰና የእምነቱ ተከታዮች ተገኝተዋል። ይኸው የጳጳሳት ማሰልጠኛ ኮሌጅ የተመሠረተው በጎርጎሮሳዊው 1919 ዓ.ም. ነበር…

የመረጃ ቲቪ አባል ይሁኑ - JOIN US