የኢራንና የአሜሪካ ቅራኔ የማይፈታባቸው አምስቱ አበይት ምክንያቶች


ኢትዮጵያን ካጋጠሟት እጅግ ውስብስብ ችግሮች ለማዳን የተለያዩ ጠቃሚ ሃሳቦችን እና ገንቢ ትችቶችን የሚያቀርቡ ነፃ ሚዲያዎች ወሳኝ ሚና እንደሚጫወቱ ይታወቃል። ስለዚህም ኢትዮ360፣ መረጃ ቲቪ፣ አዲስ ድምጽ፣ ምንሊክ ቲቪ እና ሌሎችም የኢትዮጵያዊነት አጀንዳ የሚያራምዱ ሚዲያዎች በመተባበር ፕሮግራሞቻቸውን በሳተላይት ቲቪ ለኢትዮጵያ ህዝብ በማቅረብ ላይ ይገኛሉ። እነዚህ ሚዲያዎች የፈጠሩት ማህበር የሳተላይት ወጪውን መሸፈን እንዲያስችለው ይህን የጎፈንድሚ ፔጅ ከፍተናል → እዚህ ሊንክ ላይ ይጫኑ። ለትብብርዎ እናመሰግናለን።

የአሜሪካ ወታደር ከኢራቅ በመውጣቱ ጉዳይ ላይ የመረሻ ውሳኔ ላይ አልተደረሰም፤ ነገር ግን አሜሪካ ወታደሮቿን የምታስወጣ ከሆነ ኢራን ታሸንፋለች። የሚቆዩ ከሆነ ግን የተገላቢጦሽ ይሁናል። ይህም የውጥረቱ ማጠንከሪያ ይሆናል ተብሎ ይገመታል።…