የኢራን ባለስቲክ ሚሳይል እና የአባይ ወንዝ ድርድር


ኢትዮጵያን ካጋጠሟት እጅግ ውስብስብ ችግሮች ለማዳን የተለያዩ ጠቃሚ ሃሳቦችን እና ገንቢ ትችቶችን የሚያቀርቡ ነፃ ሚዲያዎች ወሳኝ ሚና እንደሚጫወቱ ይታወቃል። ስለዚህም ኢትዮ360፣ መረጃ ቲቪ፣ አዲስ ድምጽ፣ ምንሊክ ቲቪ እና ሌሎችም የኢትዮጵያዊነት አጀንዳ የሚያራምዱ ሚዲያዎች በመተባበር ፕሮግራሞቻቸውን በሳተላይት ቲቪ ለኢትዮጵያ ህዝብ በማቅረብ ላይ ይገኛሉ። እነዚህ ሚዲያዎች የፈጠሩት ማህበር የሳተላይት ወጪውን መሸፈን እንዲያስችለው ይህን የጎፈንድሚ ፔጅ ከፍተናል → እዚህ ሊንክ ላይ ይጫኑ። ለትብብርዎ እናመሰግናለን።

የኢራን እና የዩናይትድ ስቴትስ ፍጥጫ የሚሳይል ድብደባ አስከትሏል። ግብፅ፤ ኢትዮጵያ እና ሱዳን በአባይ ወንዝ ጉዳይ አዲስ አበባ ውስጥ በዝግ ያደረጉት ስብሰባ ያለስምምነት ጠናቋል። በኢትዮጵያ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተከሰተው አለመረጋጋት ከመጉላላት እና ከአካል ጉዳት ባሻገር የተማሪዎች ሕይወት እንዲቀጠፍ አድርጓል። አስተያየቶችን አሰባስበናል።…