በኦሮሚያ ባለስልጣናት ላይ ግድያውን እየፈጸሙ ያሉት አካላት ላይ መንግስት እርምጃ እየወሰደ ነው


ኢትዮጵያን ካጋጠሟት እጅግ ውስብስብ ችግሮች ለማዳን የተለያዩ ጠቃሚ ሃሳቦችን እና ገንቢ ትችቶችን የሚያቀርቡ ነፃ ሚዲያዎች ወሳኝ ሚና እንደሚጫወቱ ይታወቃል። ስለዚህም ኢትዮ360፣ መረጃ ቲቪ፣ አዲስ ድምጽ፣ ምንሊክ ቲቪ እና ሌሎችም የኢትዮጵያዊነት አጀንዳ የሚያራምዱ ሚዲያዎች በመተባበር ፕሮግራሞቻቸውን በሳተላይት ቲቪ ለኢትዮጵያ ህዝብ በማቅረብ ላይ ይገኛሉ። እነዚህ ሚዲያዎች የፈጠሩት ማህበር የሳተላይት ወጪውን መሸፈን እንዲያስችለው ይህን የጎፈንድሚ ፔጅ ከፍተናል → እዚህ ሊንክ ላይ ይጫኑ። ለትብብርዎ እናመሰግናለን።

በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ቦታዎች እየተፈፀመው ያሉ ግድያዎች በአንድ አካል መፈጸሙን የኦሮሚያ ፀጥታ ቢሮ ገልጸዋል። መንግስት ግድያውን እየፈጸሙ ያሉት አካላት ላይ እርምጃ እየወሰደ ነው ሲሉ የኦሮሚያ ፀጥታ ቢሮ ምክትል ሀላፊ ኮሎኔል አበበ ገረሱ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።