የመንግስት የልማት ድርጅቶችን ወደግል የማዛወር የፕራይቬታይዜሽን አዋጁ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ፀድቋል።

የመንግስት የልማት ድርጅቶችን ወደግል የማዛወር አነጋጋሪውና አወዛጋቢው የፕራይቬታይዜሽን ረቂቅ አዋጁ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ፀድቋል። ወደ ተወካዮች ምክር ቤት የጸደቀው ረቂቅ አዋጅ ተላልፏል

https://scontent.fadd1-1.fna.fbcdn.net/v/t1.0-9/s960x960/78772330_722447804913072_8368164909153779712_o.jpg?_nc_cat=111&_nc_ohc=DKYvJ02q8EcAQm700fplcie56Bj4P5AqrXsjHXxOyOdVWN-X4JHcjo1-Q&_nc_ht=scontent.fadd1-1.fna&oh=e528c95dca7eef504c940b62633ce985&oe=5E83650F


► መረጃ ፎረም - JOIN US