በቦሊቪያ ተቃዋሚዎች የከንቲባዋን ጸጉር አስገድደው ላጩ

ቦሊቪያ ውስጥ የምትገኝ ከተማ ከንቲባ የሆኑት ፓትሪሽያ አስር፤ በተቃዋሚዎቻቸው መሬት ላይ በባዶ እግራቸው ተጎትተው፣ ቀይ ቀለም ተደፍቶባቸው፣ ጸጉራቸው በግድ መቆረጡ ተሰማ።…

► መረጃ ፎረም - JOIN US