ከጀርመንን አንድነት ምን እንማራለን?

ጀርመናዉያን ከተዋሃዱ አንድነት ከፈጠሩ በኋላ ያላቸዉ የኤኮኖሚ እድገት እና በዓለም ደረጃ ያላቸዉ ተሰሚነት መጨመሩ ብቻ ሳይሆን ፤ ኑሮአቸዉ የተሻሻለዉ ከተዋሃዱ በኋላ ነዉ። በሰላም መኖር የጀመሩትም፤ የዓለም ስደተኛ ሁሉ ወደ እነሱ መምጣት መፈለግ የጀመረዉ ሁሉ የሚከፋፍላቸዉን ነገር ካስወገዱ በኋላ ነዉ።…