የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ ዶክተር አሚን አማን ስራ መልቀቃቸው ተሰማ


የመረጃ ቲቪን 24/7 የሳተላይት ስርጭት በመደገፍ የኢትዮጵያ ህዝብ አማራጭ እና ትክክለኛ መረጃ በማግኘት እራሱን ከተጋረጠበት አደጋ መከላከል እንዲችል እናግዝ። በአሁኑ ወቅት ከመረጃ ቲቪ በስተቀር ሌሎች ሁሉም በኢትዮጵያ ያሉ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች የመንግስት የፕሮፓጋንዳ መሳሪያ ናቸው። ይህን የጎፈንድሚ ፔጅ የከፈትነው የመረጃ ቲቪ የሳተላይት ስርጭት የአንድ ዓመት ወጪን ለመሸፈን ነው። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን ድጋፍዎትን ይለግሱ » https://gofund.me/54405070

በጤናው መስክ ታይቶ የማይታወቅ ውጤት ያስመዘገበው ሚንስቴር ዶ/ር አሚር አማን በጎጥ በተደራጁ የሲቪል ሰርቪስ በካድሬዎች ባደረሱበት ጫና ምክንያት ስራውን በራሱ ፈቃድ እንዲለቅ ተገዷል::የሚያቁት እንደሚሉት ዶ/ር አሚር በባህሪው ምስጉን ፤ ታታሪ ሰራተኛ እና ፈጣን ጭንቅላት ያለው ነው ይላሉ፡፡

በወጣትነት እድሜው ብዙ ከባድ ሃላፊነቶችን በመሸከም እና ውጤትም በማስመዝገብ ለብዙ ታዳጊ ፖለቲከኞች ምሳሌ ነበር፡፡አርእያ ማፍራት የማትችል አገር አሁን ደግሞ ዶ/ር አሚርን ከሚወደው ስራው ቀጠፈችው : የብዙዎችንም ምሳሌ ነጠቀቻቸው::

Dr Amin Amir is leaving the Ministry.

The reason isn’t clear, nor has the news been shared by Amir himself, but Dr. Markos Feleke of CEO and Founder of ABH Partners, tweeted a while ago saying “with merit-based public office appointment like [Amir Aman], you go to office to do your job. With representation you go to office to defend the group.”

A source close to the minister also told Addis Standard that his departure has to do with assignments reflecting “representation.”

Dr. Amin was appointed as one of the youngest ministers in April 2018. He has since gained respect and popularity for several initiative he took to make Ethiopia’s health sector effective. He is also hugely credited for introducing the monthly car free day in Ethiopia. AS