የደቡብ አፍሪካ ፍርድ ቤት ደፍሮ የገደለን ተጠርጣሪ ስም ይፋ እንዲደረግ ወሰነ

የደቡብ አፍሪካ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የ19 አመቷን ኡይኔኔ ምርዌትያናን ደፍሮ በመግደል የተጠረጠረው ግለሰብ ላይ ስሙ ይፋ እንዳይሆን ጥሎት የነበረውን ገደብ አንስቷል።…

► መረጃ ፎረም - JOIN US