" /> በትግራይ ህዝቡ የህወሓቶችን ውክልና ማንሳት ጀመረ! | Mereja.com - Ethiopian Amharic News

በትግራይ ህዝቡ የህወሓቶችን ውክልና ማንሳት ጀመረ!

በትግራይ ህዝቡ የህወሓቶችን ውክልና ማንሳት ጀመረ!
=====================================
የቦራሰለዋ ወረዳ ህዝብ “በፌደራል ምክር ቤት፣ ክልል ምክር ቤት የነበሩን ወኪሎች (የህወሓት ተመራጮች) እኛን ሳይሆን ህወሓትን ብቻ እያገለገሉ ሰለሆነ ውክልናችን አንስተናል” ብለው ኣውጀዋል። ከዚህ በፊትም የእምባ ስነይቲ ወረዳ ህዝብ ውክልናው እንዳነሳ ይታወቃል። የትግራይ ህዝብ ለለውጥ ተነስቷል!!!!

Via Amdom Gebreslasie

No photo description available.


የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የስራችን ጥራት እንዲሻሻል ያግዙን። አባል ለመሆን እዚህ ላይ ይጫኑ።
JOIN Mereja TV