ግብፅ በህዳሴ ግድብ ላይ አለም አቀፍ አደራዳሪዎች ጣልቃ እንዲገቡ ጥሪ አቀረበች

የኢትዮጵያ፣ የግብፅና የሱዳን የውኃ ጉዳይ ሚኒስትሮች፤ ለሁለት ቀናት ያህል መስከረም 23፣ 24 2012 ዓ.ም በህዳሴ ግድብ የውኃ አሞላልና አለቃቀቅ ያደረጉትን የሦስትዮሽ ምክክር ተከትሎ ግብፅ አለም አቀፍ አደራዳሪዎች እንዲገቡ ያደረገችውን ጥሪ ተከትሎ ኢትዮጵያ የሦስተኛ ወገን ጣልቃ ገብነት እንደማትቀበል ገልፃለች።…

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV ON YOUTUBE