በደብረዘይት ከንቲባ ቢሮ አቡነ ጎርጎሪዮስ ታግተዋል በሚል ተቃውሞ ተነሳ

ከደብረ ዘይት የሚሰማው ነገር ደስ አይልም
በደብረዘይት ከንቲባ ቢሮ አቡነ ጎርጎሪዮስ ታግተዋል በሚል ተቃውሞ ተነሳ
ከመዘጋጃ ቤቱ ባለ ሥልጣናት ጋር ለመወያየት ወደ ከንቲባዋ ቢሮ ያመሩት የምሥራቅ ሸዋው ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ እስከ አሁን ከመዘጋጃ ቤቱ ያለመውጣታቸው ተቃውሞ አስነስቷል