" /> ለ18 ሺህ ኢትዮጵያዉያን የዓይን ሞራ ቀዶ ጥገና ተደረገ | Mereja.com - Ethiopian Amharic News

ለ18 ሺህ ኢትዮጵያዉያን የዓይን ሞራ ቀዶ ጥገና ተደረገ

«ዳይሬክት ኤይድ ኢትዮጵያ» የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት በደሴና ወልድያ ሆስፒታሎች ከ 1 ሺህ 700  በላይ ታካሚዎች የዓይን ቀዶ ጥገና ህክምና ሰጠ። በተለያዩ ምክንያቶች የዓይን ብርሃናቸውን ያጡ በርካታ ኢትዮጵያዉያን ቁጥር ጥቂት አይደለም። ችግሩን በህክምና ለማስተካከል መንግስትና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ። …

የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የስራችን ጥራት እንዲሻሻል ያግዙን። አባል ለመሆን እዚህ ላይ ይጫኑ።
JOIN Mereja TV