የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት ጋዜጣዊ መግለጫ ጠራ

ለሚዲያ አካላት!

የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት

👆 ለሀገር ውስጥና ለውጭ መገናኛ ብዙሃን የተላለፈ ጥሪ

✔️ መስከረም 4 ቀን 2012 ዓ.ም በመስቀል አደባባይና በተለያዩ ከተሞች የሚደረገውን ታላቅ ህዝባዊ ሰልፍ በተመለከተ

✔️ የኦሮሚያ ቤተ ክህነት አዳራጅ ኮሚቴ ሰብሳቢ ቀሲስ በላይ መኮንን ስለ አዲስ አበባ የተናገሩትን በተመለከተ

✔️ በኦሮሚያ ቤተ ክህነት አደራጅ ኮሚቴ ሰብሳቢና አዲስ አበባን በሚመራው ኦህዴድ መካከል ስላለው ግንኙነት

➡️ ዓርብ፣ መስከረም 2 ቀን 2012 ዓ.ም

🕟 ከጠዋቱ 4፡30

▶️ በአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት ዋና ጽ/ቤት

🔴 ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል

👌 አድራሻ፡- ከአራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ከፍ ብሎ፣ ሶር አምባ ሆቴል ፊት ለፊት የሚገኘው ዋና ጽ/ቤት


► መረጃ ፎረም - JOIN US