ኢትዮቴሌኮም ኢንተርኔት ለምን እንደተቋረጠ መግለፅ እንደማይችል አስታወቀ

መረጃ ቲቪን ሰብስክራይብ በማድረግ ወቅታዊ ዜናዎችን፣ ትንተናዎችን፣ የኪነጥበብ ፕሮግራሞችን እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ማግኘት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉ

ኢንተርኔት አገልግሎት የሚቋረጠው ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያትና ሌላ አማራጭ ሳይኖር ሲቀር እንደሆነ የኢትዮ ቴሌኮም ስራ አስፈፃሚ ቢሮ ኃላፊ ወይዘሪት ጨረር አክሊሉ ይናገራሉ።…