በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለሰው ልጅ የማይገባ ማዕድ እያሰናዱ የሚያከፋፍሉ፣ እንጀራ እያሉ የሚሸጡ መያዛቸው ተሰማ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ

SHEGER FM 102.1 RADIO  በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ልዩ የካንሰር ህክምና ማዕከል ቅጥር ጊቢ ውስጥ የሚገኘው ክበብ ውስጥ ለሰው ልጅ የማይገባ ማዕድ እያሰናዱ የሚያከፋፍሉ፣ እንጀራ እያሉ የሚሸጡ መያዛቸው ተሰማ፡፡