" /> የተመድ ሰራተኞች በጠራራ ፀሀይና በምሽት እየተዘረፉ፣ እየተደበደቡ ነው ሲል ድርጅቱ አስታወቀ | Mereja.com - Ethiopian Amharic News

የተመድ ሰራተኞች በጠራራ ፀሀይና በምሽት እየተዘረፉ፣ እየተደበደቡ ነው ሲል ድርጅቱ አስታወቀ

ከቀናት በፊት በተመድ የተሰራጨ የፀጥታ ሁኔታ ማስታወቂያ እንደሚያመለክተው በከተማዪቱ አንዳንድ ስፍራዎች ወንጀል አሳሳቢ እየሆነ እንደመጣ እና የተመድ ሰራተኞችም በጠራራ ፀሀይ እና በምሽት እየተዘረፉ፣ አንዳንዴም እየተደበደቡ እንደሆነ ይፋ አርጓል።

ቦሌ ራማዳ ሆቴል አካባቢ፣ አትላስ ሆቴል ዙርያ፣ ኤድና ሞል አካባቢ፣ መስቀል አደባባይ፣ የድሮው ኤርፖርት እና የካ ተራራ አካባቢ ወንጀል እንደተበራከተባቸውም ተገልፁዋል። Via Elias Meseret

Image may contain: text


የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የስራችን ጥራት እንዲሻሻል ያግዙን። አባል ለመሆን እዚህ ላይ ይጫኑ።
JOIN Mereja TV