የሀሰት መረጃን እንደ ፖለቲካ ስልት፤ በዲጅታል መድረኮች

ከ80 በላይ በሆኑ ሀገራት መረጃ በመስብሰብ የኦክስፎርድ የበይነመረብ ተቋም በመገናኛ ብዙሃን መረጃ ማዛባት ላይ የሰራው የዳሰሳ ጥናት እንዳመለከተው ፤የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች የህዝብ አስተያየትን በመጠምዘዝ በዓለም ላይ ለዲሞክራሲ ስርዓቶች ስጋት እየሆኑ መጥተዋል።…