ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የምንዛሪ ለውጡ ዕዳዬን አንሮብኛል አለ

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የምንዛሪ ለውጡ ዕዳዬን አንሮብኛል አለ

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ በገበያ መመራት ከጀመረ በኋላ፣ ያለበትን የውጭ ምንዛሪ ዕዳ ከብር አንፃር እንዳናረበት ገለጸ፡፡ የብር አቅም ከዶላር አንጻር ከተዳከመ በኋላ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ለማስፋፊያ ከወሰደው ብድር በተጨማሪ፣ ለመሠረተ ልማት ኪራይ በሚያወጣው ወጪ ላይ ጉልህ…