የሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪዎችና ተሟጋቾች በሚደርስባቸው ጫና አገር ጥለው መሰደዳቸው ተገለጸ
November 27, 2024
EthiopianReporter.com
—
Comments ↓
የሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪዎችና ተሟጋቾች በሚደርስባቸው ጫና አገር ጥለው መሰደዳቸው ተገለጸ
የሰብዓዊ መብቶች ድርጅቶችና የመብት ተሟጋቾች በፀጥታ አካላት የሚደርስባቸው ወከባ፣ ዛቻና ማስፈራሪያ በፍጥነት ሊቀረፉ ይችላሉ የሚል ተስፋ የነበረ ቢሆንም ምንም ዓይነት መሻሻል እንዳልታየባቸውና በርካቶች አገር ጥለው እየተሰደዱ መሆናቸውን፣ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከል አስታወቀ፡፡ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች…
https://www.ethiopianreporter.com/135816/