በአቶ አብነት ገብረ መስቀል የገንዘብ ዕግድ ይነሳልኝ አቤቱታ ላይ መቃወሚያ ቀረበ

በአቶ አብነት ገብረ መስቀል የገንዘብ ዕግድ ይነሳልኝ አቤቱታ ላይ መቃወሚያ ቀረበ

ከዚህ ቀደም በፍርድ ቤት ውድቅ በተደረገው የአቶ አብነት ገብረ መስቀል የገንዘብ ዕግድ ይነሳልኝ ጥያቄ ላይ በሼክ መሐመድ ሁሴን አል አሙዲ ጠበቆች መቃወሚያ ቀረበበት፡፡ በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከአንድም ሁለት ጊዜ ውድቅ የተደረገው የአቶ አብነት የዕግድ…