ሠራተኛው ቤተሰቡን ለማስተዳደር ሲል ከድለላ ጀምሮ እስከ ጉልበት ሥራ ያገኘውን ሁሉ እንደሚሰራ የጠቀሱት አስተያየት ሰጭው“በልተን ማደር አለብን በሚል ወደ ቢሮ አይገቡም፤፡በአንዳንድ
መ/ቤቶች ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ሠራተኞች አይታዩም።ቁጭ ብለን ከምንሞት ብለው ቢሮ ዘግተው ወደ ገጠርና ሌሎች አካባቢዎች ሄደዋል “ ብለዋል ፡፡…