ግብጽ የሕዳሴ ግድብ የውኃ ሙሌትን ተቃወመች

ግብጽ የታላቁ ሕዳሴ ግድብ አምስተኛ ዙር የውኃ ሙሌትን ተቀባይነት የለውም በማለት ውድቅ ማድረጓና ለተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት አቤት ማለቷ ተሰምቷል። የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ባድር አብደላቲ ለምክር ቤቱ ጻፉት በተባለው ደብዳቤ «ግብጽ በዓለማቀፍ ሕግ መሠረት ሁሉንም ሕጋዊ ርምጃዎች ትወስዳለች» ይላል።…