ለሩሲያ ይሰላል ተብሎ የሚጠረጠረው ዌል ኖርዌይ ውስጥ ሞቶ ተገኘ

የሩሲያው “ሰላይ ዌል” የተሰኘ ስም የተሰጠው ከዛሬ አምስት ዓመት በፊት በኖርዌይ ግዛት ከታየ በኋላ ነው።