“ኦሮሚያ ሪፐብሊክን እንመሠርታለን”ከኤሊሌ ሆቴል በርካታ የብልጽግና ባለስልጣናት ተይዘው ተወሰዱ!

ህወሓት በተከዜ ቀጠና ጦርነት ከፈተ!

ከባዱ የፋኖ ጥቃትና የብልፅግና ስብሰባ …. በአዲስ አበባ የቀጠለው አፈና

በአማራ ክልል እስከታችኛው የመንግሥት መዋቅር ያሉ አመራሮች ከሥራ መልቀቅ አይፈቀድላቸውም

የአሜሪካ ዕርዳታ መቋረጥ በመላው ኢትዮጵያ ከባድ ንዝረት ፈጥሯል

በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ጥቃት የደረሰባቸው የብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት ኃላፊ ሕይወታቸው አለፈ

በአማራ ክልል አብይ አሕመድ በፈፀመው የድሮን ጥቃት 1 ሰዎች ተገደሉ

ከባለስልጣናት ጋር የተሻረኩ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች አስመጪዎች ችግር እየፈጠሩ ሲል ሚኒስትሩ አማረረ

የአይደር ሪፈራል ሆስፒታል ሠራተኞች የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ

የአማራ ክልል አመራሮች መልቀቅ ተከልክለዋል

የኤርትራ መንግሥት ከ60 አመት በታች ያሉ ዜጎቹ ወደካምፕ እንዲገቡ አዘዘ

የአሌክሳንደሪያ ከተማ፣ቨርጂኒያ ለመጀመሪያ ጊዜ 129ኛውን የአድዋ ድል በዓል አስመልክቶ አዋጅ አውጇል

ገሃድ የወጣው የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ግንኙነት መሻከር

«የኮቴ ክፍያ» ያስመረራቸው የከባድ መኪና ባለንብረቶችና አሽከርካሪዎች

“ወሳኟን ገዥ መሬት እንደገና ተቆጣጥረናል” ፋኖ

የአብይ አሕመድ የጸጥታ አካላት ሆስፒታል ድረስ በመምጣት ድብደባ ፈጽመዋል

ኤርትራ በአዲስ አበባ ያለውን ኤምባሲዋን እየዘጋች መሆኑ ታወቀ

መሀል አዲስ አበባ ላይ ህጋዊ ፈቃድ አውጥተው ከ600 በላይ ወጣቶችን ያጭበረበሩ እና እያጭበረበሩ ያሉ የከተማችን ማፍያዎች!

”ከኤርትራ ጦርነቱ ቢጀመር ደስ ይለኝ ነበር። …ከዚያን በኋላ የኢትዮጵያ ህዝብ እፎይታን ያገኛል” ፕ/ር መሀመድ ሀሰን

ባሕርዳር ብልፅግና በጦርነት ያደኸየውን ለኮሪደር ልማት ሕዝቡን ገንዘብ አምጣ እያለ እያስጨነቀው ነው

በኦሮሚያ ባለስልጣናት ላይ የሚፈፀመው ግድያ ቀጥሏል

አዳነች አቤቤ የጣራና ግድግዳ ግብርን በተመለከተ በፍርድ ቤት በተያዘ ጉዳይ ላይ ተዘባብተው የሕግ የበላይነትን ደፍጥጠዋል

የዘንድሮው የአፍሪካ ኅብረት ጉባዔ ሁነቶችና አዳዲስ ፊቶች

ለዳኞች ከለላ የሚሰጥ አዋጅ እንዲፀድቅ መደረጉን የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ገለጸ

በኢትዮጵያ ሦስተኛው የጨረር ሕክምና ማዕከል በጎንደር ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሊከፈት መሆኑ ተገለጸ

ድጎማ ተደርጎበታል የተባለው የአፈር ማዳበሪያ ዋጋው በእጥፍ መጨመሩ ተሰማ

የሕወሓት 50ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል የጊዜያዊ አስተዳደሩ አመራሮች ባልተገኙበት መከበሩ ተገለጸ

የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካን በዓመት ከመንፈቅ ውስጥ ሥራ ለማስጀመር ቦርድ ተቋቋመ

ደንበኞች ከአገር ውስጥ ትራንስፎርመር አቅራቢ እንዳይገዙ ተከለከሉ

መንግሥት ከተፋላሚ ወገኖች ጋር የተኩስ አቁም ስምምነት አድርጎ እንዲመካከር ተጠየቀ

የካቲት 12 “የኢትዮጵያውያን የአልገዛም ባይነት ጽናት የታየበት” የሰማዕታት ቀን

በሙላቱ ተሾመ ስም አልጀዚራ ላይ የጻፈው አብይ አሕመድ ኤርትራ ላይ ያቀደውን እየነገረን ነው።

20 ዓመት የሞላው ዩቲዩብ በኢትዮጵያ ምን ያህል ተጠቃሚዎች አሉት?

ቸኮሌት ሰርቃለች የተባለች የ13 ዓመት ታዳጊ የቤት ሰራተኛ ግድያ ቁጣ ቀሰቀሰ

በደቡብ ጎንደር ዞን የላይ ጋይንት ወረዳ አባት አርበኞች ጋር የተደረገ ቆይታ

ኢትዮጵያ ቀይ ባህርን ልትወስድ ነው! ( ኤርትራ )

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምግብ እህል ራሳችንን ችለናል ቢሉም የረድኤት ድርጅቶች ስንዴ ገዝተው ችግረኞችን መመገብ ቀጥለዋል።

ኤርትራ በቀድሞውን የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ሙላቱ ተሾመ የቀረበባትን ውንጀላ ውድቅ አደረገች።

የቀጠለው የፋኖ ሀይሎች ከባድ ውጊያ

የአገዛዙ ቀጣና አቀፍ የጥፋት ፕሮጀክቶችና የግንባር መረጃዎች

ልዩ የግንባር መረጃዎች

“ስለ ፋኖ ግልጽ መረጃ እያገኘሁ አይደለም/የውስጡ ኃይል ርስ በርሱ እንዲዋጋ ይሁን! ( ዐቢይ አሕመድ )

በአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ወቅት በጅምላ የታሰሩ ወጣቶች እስከ 20 ሺህ ብር ከፍለው እየተለቀቁ መሆኑ ታወቀ

“ የአማራ ክልል ምሁራንና ሊህቃን በሰፊው እስር ቤት ነው ያሉት። አንድ ህዝብ ሊህቃን ታስሮበት ሊሳተፍ አይችልም ” – ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር) 

ብሔራዊ ባንክ የዋጋ ግሽበት ቀንሷል ቢልም ተቃራኒ ሪፖርት መውጣቱ ተገለጸ

የአብይ የስልጣን ማስጠበቂያ ነው የተባለለት የሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የስራ ዘመን ተራዘመ

ኦርቶዶክሳውያን ላይ ባነጣጠረ ጥቃት በርካታ መኖርያ ቤቶች መቃጠላቸው ተገለጸ

ዐቢይ አሕመድ ጭንቀት ውስጥ ገብቷል! የዐማራው ትግል ከህወሓትና ከኦነግ ይለያል! ( ፖለቲከኛ ይልቃል ጌትነት)

የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በሰሜን ኢትዮጵያ ግጭት እንዲቀሰቀስ ለማድረግ እየሰሩ ነው። ( የቀድሞ ፕሬዝዳንት ሙላቱ ተሾመ)

በልዩነት ውስጥ ሆነንም እስኪ እንነጋገር

ለጤናማ የትራፊክ ፍሰትና ለመንገድ ደኅንነት ቅጣት መጣል ብቻውን መፍትሔ አይሆንም!

የግጭት አዙሪት ውስጥ ሆኖ የአፍሪካ ማዕከል መሆን ያዳግታል!

የፖሊሲ ምላሽ ጥያቄ የፈጠረው የአሜሪካ ዕርዳታ መቋረጥ ጉዳይ

በቫቲካንና ጣሊያን የሚገኙ የተዘረፉ ቅርሶችን በሕግ ለማስመለስ  የተጀመረው ንቅናቄ

የሙርሌ ታጣቂዎች በጋምቤላ ክልል ሕፃናትንና ከብቶችን አግተው መውሰድ እንዳላቆሙ ተነገረ

በአማራ ክልል በፀጥታ ችግር ምክንያት 39 ምድብ ችሎቶች ከአገልግሎት ውጪ መሆናቸው ተረጋገጠ

ኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎቱን በርካሽ ዋጋ ማቅረቡ ከተወዳዳሪው ኩባንያ ቅሬታ እየቀረበበት መሆኑን አስታወቀ

የባሕር ዳርና ድሬዳዋ ኤርፖርቶች የሲቪል በረራዎች ቁጥጥር ስርዓታቸውን አሳደጉ

በአማራ ክልል የአሽከርካሪዎች ዕገታን መደበኛ የሥራ ቦታ አድርጎ የሚንቀሳቀሰው መበራከቱ ተገለጸ

በውጭ አገር ለሚሰጥ ሕክምና የአገር ውስጥ ተወካይ ኃላፊነት እንዲወስድ የሚያስገድድ ረቂቅ መመርያ ተዘጋጀ

በተያዘው ወር መጨረሻ  አዲስ ፖስፖርትና ቪዛ  ይፋ ይደረጋል ተባለ

በአማራ ክልል የትምህርት ዘርፉ ዕድገት ከዜሮ በታች እንደሆነ ተገለጸ

የእርዳታ መታገድ አሉታዊ እና አዎንታዊ ፋይዳ

የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ተራድዖ ድርጅት የገንዘብ ድጋፍ መቋረጥ የሃብት ክፍተት መፍጠሩ ተገለጸ

የኢህአፓ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባሉ ታሰሩ

ፕሮጀክት 2025፡ ቀኝ አክራሪዎች ለትራምፕ ያቀረቡት ጂቡቲ እና ሶማሊላንድን የሚጠቅሰው ፍኖተ ካርታ

“የባለስልጣናት ያልተገሩ ንግግሮችና የመንግስትም ተቀዳሚ ተግባሩን ፍጹም መርሳት ሕዝብን ለእልቂት እየዳረገ ነው”- እናት ፓርቲ

የአዳነች አቤቤ ፋይናንስ ቢሮ ፍርድ ቤት የወሰነውን የአፈፃፀም ሂደት እንዲታገድ አደረገ

በአዲስ አበባ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኤርትራዊያን ስደተኞችና ፍልሰተኞች በዘፈቀደ እየታሰሩ መሆኑ ተሰምቷል

18 የውጭ ኩባንያዎች ከኢትዮጵያ በመውጣታቸው 11 ሺሕ 500 ሠራተኞች ሥራ አጥ መሆናቸው ተሰማ

ኦሮሚያ ክልል የክርስትና ዕምነት ተከታዮች በተፈጸመባቸው ጥቃት ሳቢያ ከቀያቸው ተፈናቀሉ

ከ890 በላይ የፖለቲካ እስረኞች በምግብ እና በውሃ ብክለት ምክንያት መታመማቸው ታውቋል; ሟቾችም እንዳሉ ተሰምቷል

አንዳንድ እድሜያቸው የገፋ መኪናዎች ወደ ቦሌ አቅጣጫ እንዳይንቀሳቀሱ እየተደረጉ እንደሆነ ታወቀ

መንግስት ንብረታቸውን ሊወስድ እየተዘጋጀ መሆኑን አቶ ልደቱ አያሌው አስታወቁ

የጅቡቲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩት መሐመድ ዓሊ ዩሱፍ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ኾነው ተመረጡ

ምርጫ ቦርድ ከአብይ አሕመድ ጋር የማደርገውን ውይይት እያደናቀፈ ነው ሲል ሕወሓት አማረረ

ስጋት ያጫረው የሰዎች ግድያ በኦሮሚያ ክልል

ካርቱም ውስጥ በጦርነት መኻል የሚገኙት ኢትዮጵያውያን ስደተኞች

ከአማራ ክልል ጦርነት ወደ አረብ ሃገራት የሚሰደደዉ ወጣት ቁጥር እያሻቀበ መሆኑ

በጅማ ዞን በሺህ የሚቆጠሩ ክርስቲያኖች ተሰደዱ፣ መኖርያ ቤታቸው ተቃጠለ

የፋኖ አመራር “መልክዓምድሩ ነው የተዋጋቸው “

USAID በተለያዩ አገራት ለገባባቸው የእርዳታ ውሎችና ስምምነቶች ያቋረጠውን ገንዘብ ፈሰስ ማድረግ እንዲቀጥል ፍርድ ቤቱ አዘዘ

ሕወሓቶች ለመስማማት ተስማምተዋል ተባለ

አብይ አሕመድ ለሱዳን 15 ሚሊዮን ዶላር ለገሰ

የኦሮሚያው ጦርነት እርዳታ እንዳናዳርስ አድርጎናል ሲል ተመድ ገለፀ

የኤርትራውያኑ እና የትግራይ ተወላጆች ዕስር በአዲስ አበባ

ኢትዮጲያ ብሄራዊ ባንክ የ6 ወር አፈጻጸም ሪፖርት ወጥቷል! ሪፖርቱ ለማመን የሚከብዱ ቁጥሮችን ይዟል!

ከመተሐራ ከተማ አቅራቢያ በሬክተር ስኬል 6.0 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ

የሸመልስ አብዲሳ አዲሱ የቅስቀሳ ፕሮፖጋንዳ

የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ የሰው ኃብት አስተዳደር ሰራተኞች ሥራ እናቆማለን ሲሉ ገለፁ

የአፋሩ ሱልጣን አሊሚራህ ቁጣቸውን ገለፁ

ወሎ አምባሰል ….. ኦራሉ ወድሟል ….. ተዋጊ ጀቱን ለመምታት …. በድሮን እና በሚግ የታገዘ ከባድ ትንቅንቅ በአምባሰል ቀጥሏል …

ፋኖ በሁለት መንገድ እየተዋጋ ነው – ጀ/ል ተፈራ ማሞ

የአፍሪቃ ኅብረት እንደ ስሙ አሕጉሩን በሕብረት ያስተሳስር ይሆን?

ባለፉት ስድስት ወራት 89 የአማራ ክልል ዳኞች በደኅንነት ስጋት ስራ ለቀዋል

“አብይ አሕመድ እስር ቤት” የሚገኙ እስረኞች ኢሰብአዊ አያይዝን በመቃወም አድማ ላይ ናቸው

የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ለባለስልጣናቱ ግድያ ኃላፊነቱን ወሰደ

ምርጫ ቦርድ ሕወሓትን ከፖለቲካዊ እንቅስቃሴ አገደ

የምእራብ እና የምስራቅ ሸዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት ፕሬዘዳንት ;የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት ዳኛ የነበረ ጠበቃ ሙሀመድ ጅማ መታሰሩ ተሰማ

አዲስ አበባ ሰሞኑን የተከሰቱት ምንድን ናቸው?