ዜጎችን ለውጭ ገበያ ዝግጁ የሚያደርጉ 77 የቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች መለየታቸው ተነገረ

ዜጎችን ለውጭ ገበያ ዝግጁ የሚያደርጉ 77 የቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች መለየታቸው ተነገረ

በአበበ ፍቅር ለውጭ ገበያ ዝግጁ የሚያደርጉ 77 የቴክኒክና ሙያ ማሠልጠኛ ኮሌጆች ተለይተው ሥልጠና በመስጠት ላይ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ በየትኛውም የሥራ ዓይነት የሚሰማሩ ዜጎች ክህሎት መር የሥራ ሥምሪት እንዲያገኙ በማሰብ፣ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ተለይተው  በዓለም የገበያ ፍላጎት ላይ…