በሕገወጥ የሰዎች ዝውውር የተሰማሩ ደላሎችን መቆጣጠር ፈተና እንደሆነበት የአማራ ክልል አስታወቀ

በሕገወጥ የሰዎች ዝውውር የተሰማሩ ደላሎችን መቆጣጠር ፈተና እንደሆነበት የአማራ ክልል አስታወቀ

በሕገወጥ የሰዎች ዝውውር የተሰማሩ ዋና ዋና ደላሎችን በቁጥጥር ሥር በማዋል ለሚፈጽሙት ወንጀል ቅጣት እንዲያገኙ ማድረግ ፈተና እንደሆነበት፣ የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ አስታወቀ፡፡ ሰዎችን በሕገወጥ መንገድ ወደ ውጭ አገር የሚልኩና ድንበር የሚያሻግሩ በሰዎች ንግድ ላይ የተሰማሩ…