የኦነግ ሥራ አስፈጸሚ ኮሚቴ መግለጫ እና ውዝግቡ

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ኦነግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ሊቀመንበሩ የነበሩትን አቶ ዳውድ ኢብሳን በስነ ምግባር ጥሰት ከኃላፊነት ማንሳቱን አስታወቀ። በምትካቸውም ምክትል ሊቀመንበር የነበሩት አቶ አራርሶ ቢቂላን እስከ ቀጣዩ ጉባኤ በኃላፊነት እንዲመሩ መሰየማቸውን ኮሚቴው በመግለጫው አመልክቷል።…