ዘንድሮ 23 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ከሴፍቲኔት ተረጂነት ወጥተዋል በሚል ትናንት በጠ/ሚሩ የቀረበው መረጃ የተሳሳተ መሆኑ ተጠቆመ

ዘንድሮ 23 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ከሴፍቲኔት ተረጂነት ወጥተዋል በሚል ትናንት በጠ/ሚሩ የቀረበው መረጃ የተሳሳተ መሆኑ ተጠቆመ
“ባለፈው አመትም ይሁን ዘንድሮ፣ ወይም ከዛ በቀደሙት አመታት የሴፍቲ ኔት ፕሮግራም ውስጥ 23 ሚልዮን ወይም 27 ሚልዮን ሰዎች አልነበሩም። ፕሮግራሙ በ1997 ዓ/ም ከጀመረ ወዲህ ከፍተኛው የሴፍቲ ኔት ተጠቃሚ ቁጥር በአመት ከ8 ሚልዮን በልጦ አያውቅም”- የሴፍቲ ኔት ፕሮግራም አስተባባሪ………….. https://meseretmedia.substack.com/p/23