[እርማት፤ ይህ ከኤርትራ ፕሬስ የፈስቡክ ፔጅ የተገኘው ዜና ያልተረጋገጠ ወይንም ሙሉ በሙሉ ስህተት ነው። ፔጁ ዘገባውን እንስቶታል።]
ለ20 ዓመት ኤርትራ ውስጥ ታስሮ የነበረው የአየር ኃይል የጦር ጄት አብራሪ ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ ዛሬ ከእስር ተፈቷል። ከ20 ዓመት በፊት በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ወቅት የሚያበረው የጦር ጀት ተመቶ በኤርትራ ወታደሮች እጅ ከወደቀ በኃላ ታስሮ ዛሬ ዶ/ር አብይ ከእስር እንዲፈታ አድርገውታል።
በዛብህ ጴጥሮስ የፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ወንድም ነው።