“የሕዳሴ ግድብ ለእኛ ቅንጦት አይደለም። ለእኛ 100 ሚሊየን ሕዝብን ከድኅነት ማውጣትና አለማውጣት፤ የመኖርና አለመኖር፤ የጨለማና ብርሃን፤ የምግብ ዋስትናን የማስጠበቅና አለማስጠበቅ ጉዳይ ነው” – መቅደላዊት መሳይ

SBS RADIO :“ግብፆች ዓባይን የሞትና ሽረት ጉዳይ አድርገው ሲያቀርቡ፤ በእኛ በኩል የአገር ውበትና የኩራት ውኃ ከመሆን አላለፈም”

“የሕዳሴ ግድብ ለእኛ ቅንጦት አይደለም። ለእኛ 100 ሚሊየን ሕዝብን ከድኅነት ማውጣትና አለማውጣት፤ የመኖርና አለመኖር፤ የጨለማና ብርሃን፤ የምግብ ዋስትናን የማስጠበቅና አለማስጠበቅ ጉዳይ ነው” – መቅደላዊት መሳይ

ወ/ት መቅደላዊት መሳይ – የድኅረ ምረቃ ተማሪና በዓባይ ወንዝ ላይ ተመራማሪ፤ ከነገሥታቱ ዘመነ መንግሥት ጀምሮ በኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን መካከል ዓባይን አስመልክቶ ያሉትን ታሪካዊ ግንኙነቶች፣ በቅርቡም በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ፕሮጄክት ዙሪያ ለአንድ አሠርት ዓመት እየተካሄዱ ስላሉት ውይይቶችና ድርድሮች አሉታዊና አዎንታዊ ጎኖችን በንፅፅሮሽ አንስተው ይናገራሉ።